90 ደቂቃ SPORT
Scores, streaks, transfers, and Ballon d’Or drama—served at matchday speed.
90' ደቂቃ Sport™! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች Promo - @TammeJr Feedback - @MatiwosAlaye No copyright intended
90 ደቂቃ SPORT tracks Premier League and Champions League results, lineups, player records, transfers, and Ethiopia’s women’s Olympic qualifying run. The channel mixes full-time scorecards with quick stats, breaking updates, rankings, and occasional athletics news—from Arsenal’s nine-game run to Harry Kane’s Ballon d’Or and Ethiopia’s 2–1 aggregate advance.
- Averages 233.3 posts per week over the last 90 days.
- 94% of text posts are in Amharic.
- The current posting streak is 8 weeks.
- The busiest posting hour is 20:00.
Start here.
- 01
A compact Arsenal record post that shows the channel’s appetite for streaks and historical context.
አርሰናል ተከታታይ 9 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አሸንፈዋል። ለመጨረሻ ጊዜ 9 ተከታታይ ጨዋታ ያሸነፉት በ2004 የነበረ ሲሆን በወቅቱም ሳይሸነፉ አመቱን አጠናቀው የሊጉ ሻምፒዮን መሆን ችለው ነበር። @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dek...
Sep 14, 20269.5K views - 02
A clean full-time scorecard for Manchester City’s 5–3 win over Sunderland.
የ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ማንችስተር ሲቲ 5-3 ሰንደርላንድ #ኤንዞ 9' #ብሮቢ 12', 33', 59' #ቼርኪ 29' #ሴሜንዮ 43', 56' #ሀላንድ 82' @Zetena_...
Sep 20, 20267.6K views - 03
Ethiopia’s women’s Olympic qualifying result, including the decisive aggregate score.
ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ውጤት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 1-1 ሩዋንዳ 🇷🇼 - ኢትዮጵያ ድምር ውጤት 2-1 በማሸነፍ ወደ 3ኛ ዙር አልፋለች። @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Oct 13, 20269K views - 04
The short, celebratory post announcing Harry Kane’s Ballon d’Or win.
ሃሪ ኬን የ2025/26 የባሎንዶር አሸናፊ ሆኗል! @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Oct 26, 20269.2K views - 05
The complete top-10 Ballon d’Or ranking in one easy-to-scan post.
የባሎንዶ ሙሉ 10 ደረጃ 1 ኬን 2 ምባፔ 3 ላሚን 4 ሮድሪ 5 ሜሲ 6 ክቫራ 7 ዴምቤሌ 8 ሃላንድ 9 ኦሊሴ 10 ሩዊዝ @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Oct 26, 20269K views
In their own words.
እኔ እንደሚመስለኝ ሮድሪ የላሚን ያማልን ድምፅ ተጋርቶበታል::
ሃሪ ኬን የ2025/26 የባሎንዶር አሸናፊ ሆኗል!
Fresh from the channel.
ፍሊትዉድ ታውን በ4ኛ ዲቪዚዮን 18ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን ላለመውረድ እየታገለ ያለ ቡድን ነው🤯 ዛሬ ግን አርሰናልን ከካራባዎ ካፕ ማሰናበት ችለዋል @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
አሁንም በድጋሚ በመለያ ምት ሊሳካ አልቻለም ምናልባት ነገ @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
ፍሊትዉድ ታውን አርሰናልን በመለያምት በማሸነፍ ወደ ካራባዎ ካፕ 3ኛ ዙር ማለፍ ችለዋል ድምር ( 5-3 ) አርሰናል 4ኛ ዲቪዚዮን በሚጫወተው ፍሊትዉድ ታውን ተሸንፎ ከውድድሩ ተሰናብቷል 🤯 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ጎልልልልልልልልልል ፍሊትዉድ ታውን✅ ፍሊትዉድ ታውን✅✅✅✅✅ አርሰናልልልል ✅✅✅❌
ጎልልልልልልልልልል ፍሊትዉድ ታውን✅ ፍሊትዉድ ታውን✅✅✅✅ አርሰናልልልል ✅✅✅
ጎልልልልልልልልልልል አርሰናልልልል ዮክሬሽ ✅ ፍሊትዉድ ታውን✅✅✅ አርሰናልልልል ✅✅✅